Ride smarter across Addis Ababa በአዲስ አበባ በብልህነት ይጓዙ

Share the
road.
Split the
cost.
መንገዱን
ይጋሩ።
ወጪውን
ይካፈሉ።

Connect with trusted drivers and passengers heading your way. Affordable, reliable rides — currently only in Addis Ababa. ወደሚሄዱበት አቅጣጫ ከሚጓዙ ታማኝ አሽከርካሪዎች እና ተሳፋሪዎች ጋር ይገናኙ። ተመጣጣኝ እና አስተማማኝ ጉዞዎች — በአሁኑ ጊዜ በአዲስ አበባ ብቻ።

↓ Download APK ↓ አፕሊኬሽኑን አውርድ See how it works → እንዴት እንደሚሰራ ይመልከቱ →
2.4k+
Active riders ንቁ ተጓዦች
180+
Routes daily ዕለታዊ መንገዶች
4.8★
Avg rating አማካይ ደረጃ
How it works እንዴት እንደሚሰራ

Three steps.
One ride.
ሶስት እርምጃዎች።
አንድ ጉዞ።

01
Search ይፈልጉ

Enter your origin, destination, and date. We'll show you available rides matching your route in seconds. መነሻዎን፣ መድረሻዎን እና ቀኑን ያስገቡ። በሰከንዶች ውስጥ ከመንገድዎ ጋር የሚዛመዱ ጉዞዎችን እናሳየዎታለን።

02
Book ይያዙ

Pick a driver with good ratings, confirm your seat, and connect through the app. No surprises. ጥሩ ደረጃ ያለው አሽከርካሪ ይምረጡ፣ ቦታዎን ያረጋግጡ እና በአፑ በኩል ይገናኙ። ምንም ያልተጠበቀ ነገር የለም።

03
Ride ይጓዙ

Meet at the pickup point, enjoy the journey, and split costs fairly. Leave a review when you arrive. በመነሻ ቦታው ይገናኙ፣ በጉዞው ይደሰቱ እና ወጪውን በፍትሃዊነት ይካፈሉ። ሲደርሱ አስተያየትዎን ይስጡ።

Everything
you need.
Nothing
you don't.
የሚያስፈልገዎትን
ሁሉ።
የማያስፈልገዎትን
ግን የለም።

Designed from the ground up for the Ethiopian market — fast, lightweight, and built to work even on slower connections. ለኢትዮጵያ ገበያ ተብሎ የተሰራ — ፈጣን፣ ቀላል እና ደካማ ኢንተርኔት ባለበትም የሚሰራ።

Verified profiles የተረጋገጡ መገለጫዎች

Every driver and passenger goes through a verification step before their first ride. Community ratings keep everyone accountable. እያንዳንዱ አሽከርካሪ እና ተሳፋሪ ከመጀመሪያው ጉዞ በፊት የማረጋገጫ ደረጃን ያልፋሉ። የደረጃ አሰጣጥ ስርዓቱ ሁሉም ተጠያቂ እንዲሆን ያደርጋል።

In-app messaging የውስጥ መልዕክት

Coordinate pickup details directly in the app without sharing personal phone numbers. የግል ስልክ ቁጥር ሳይለዋወጡ የጉዞ ዝርዝሮችን በቀጥታ በአፑ ውስጥ ያስተባብሩ።

Live tracking የቀጥታ ክትትል

Track your ride in real time and share your trip status with a trusted contact. ጉዞዎን በቀጥታ ይከታተሉ እና የጉዞዎን ሁኔታ ለሚቀርብዎት ሰው ያጋሩ።

Ratings & reviews ደረጃ እና አስተያየት

Transparent two-way ratings after every trip build a trusted community over time. ከእያንዳንዱ ጉዞ በኋላ የሚሰጡ ግልጽ ደረጃዎች የታመነ ማህበረሰብ ለመገንባት ይረዳሉ።

SOS Emergency የአደጋ ጊዜ ጥሪ (SOS)

one tap sends your live location to emergency contacts mid-ride በጉዞ ላይ ሳሉ አንድ ጊዜ በመጫን ያሉበትን ቦታ ለአደጋ ጊዜ እውቂያዎች ይልካሉ

Girls Only rides ለሴቶች ብቻ

female passengers can filter for female-only drivers, a real differentiator ሴት ተሳፋሪዎች ሴት አሽከርካሪዎችን ብቻ መምረጥ ይችላሉ — ልዩ የሚያደርገን ባህሪ

Download
for Android
ለአንድሮይድ
ያውርዱ

Available as a direct APK — no app store needed. Just download, allow installation, and you're set. በቀጥታ እንደ APK ይገኛል — የፕሌይ ስቶር አያስፈልግም። ብቻ ያውርዱ፣ መጫኑን ይፍቀዱ እና ጨርሰዋል።

Download APK APK አውርድ v1.1.4 · Android 6.0+
1

Tap the download button above to save the APK file. የAPK ፋይሉን ለማስቀመጥ ከላይ ያለውን የማውረጃ ቁልፍ ይጫኑ።

2

Open your file manager and tap the downloaded file. የፋይል ማስተዳደሪያዎን ይክፈቱ እና የወረደውን ፋይል ይጫኑ።

3

If prompted, go to Settings → Install unknown apps and allow it. ጥያቄ ከመጣ ወደ Settings → Install unknown apps ይሂዱና ይፍቀዱ።

4

Tap Install and open the app — you're ready to ride. Install የሚለውን ይጫኑ እና አፑን ይክፈቱ — ለመጓዝ ዝግጁ ነዎት።

Scan to download ለማውረድ ይቃኙ
Legal ህጋዊ

Privacy
Policy
የግላዊነት
ፖሊሲ

Last updated: May 2026 ለመጨረሻ ጊዜ የተሻሻለው፦ ግንቦት 2018

1. Information we collect 1. የምንሰበስበው መረጃ

When you use our app, we collect information you provide directly — such as your name, phone number, and profile photo during registration. When you book or offer a ride, we collect trip details including origin, destination, date, and the number of seats. We also collect usage data such as how you interact with the app, device information (model, OS version), and location data when you actively use the ride-tracking feature. አፑን ሲጠቀሙ በቀጥታ የሚሰጡንን መረጃዎች እንሰበስባለን — ለምሳሌ ስምዎ፣ ስልክ ቁጥርዎ እና በምዝገባ ወቅት የሚሰጡት ፎቶ። ጉዞ ሲይዙ ወይም ሲያቀርቡ ደግሞ መነሻ፣ መድረሻ፣ ቀን እና የቦታ ብዛትን ጨምሮ የጉዞ ዝርዝሮችን እንሰበስባለን። በተጨማሪም አፑን እንዴት እንደሚጠቀሙ፣ የመሳሪያ መረጃ እና የቀጥታ ክትትልን ሲጠቀሙ ያሉበትን ቦታ እንሰበስባለን።

2. How we use your information 2. መረጃዎን እንዴት እንጠቀምበታለን

3. Sharing your information 3. መረጃዎን ማጋራት

We do not sell your personal data to third parties. When you book a ride, your name, rating, and phone number are shared with the driver — and vice versa — to allow coordination. We may share data with service providers who help us operate the app (e.g. hosting, analytics), always under confidentiality agreements. We may disclose information if required by law or to protect the safety of our users. የግል መረጃዎን ለሶስተኛ ወገኖች አንሸጥም። ጉዞ ሲይዙ ስምዎ፣ ደረጃዎ እና ስልክ ቁጥርዎ ለአሽከርካሪው ይጋራሉ። ለተሳፋሪውም እንዲሁ። አፑን ለማስኬድ ከሚረዱን አገልግሎት ሰጪዎች ጋር መረጃን ልናጋራ እንችላለን። በህግ ሲጠየቅ ወይም የተጠቃሚዎቻችንን ደህንነት ለመጠበቅ መረጃን ልንገልጽ እንችላለን።

4. Data storage & security 4. የመረጃ ማከማቻ እና ደህንነት

Your data is stored on secure servers. We use industry-standard practices to protect your information from unauthorized access, alteration, or disclosure. However, no method of transmission over the internet is 100% secure, and we cannot guarantee absolute security. መረጃዎ በታመኑ ሰርቨሮች ላይ ይከማቻል። መረጃዎን ካልተፈቀደ መዳረሻ፣ ለውጥ ወይም ይፋ ከመሆን ለመጠበቅ የኢንዱስትሪ ደረጃውን የጠበቁ አሰራሮችን እንጠቀማለን። ሆኖም ማንኛውም የኢንተርኔት ግንኙነት 100% አስተማማኝ ሊሆን ስለማይችል ሙሉ በሙሉ ዋስትና መስጠት አንችልም።

5. Your rights 5. የእርስዎ መብቶች

You may request to view, correct, or delete your personal data at any time by contacting us. You may also deactivate your account from within the app settings. Upon deletion, your personal data will be removed from our systems within 30 days, except where retention is required by law. የግል መረጃዎን ለማየት፣ ለማረም ወይም ለማጥፋት በማንኛውም ጊዜ መጠየቅ ይችላሉ። እንዲሁም አፑ ውስጥ ካለው ማስተካከያ ላይ አካውንትዎን ማጥፋት ይችላሉ። ጥያቄ ሲያቀርቡ መረጃዎ በ30 ቀናት ውስጥ ከስርዓታችን ይወገዳል።

6. Children's privacy 6. የህፃናት ግላዊነት

Our service is not directed at individuals under 18. We do not knowingly collect personal data from minors. If you believe a minor has provided us with their data, please contact us and we will remove it promptly. አገልግሎታችን ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ ህፃናት የታሰበ አይደለም። ከህፃናት መረጃ አንሰበስብም። አንድ ህፃን መረጃ ሰጥቶናል ብለው ካመኑ እባክዎን ያሳውቁን።

7. Changes to this policy 7. የፖሊሲ ለውጦች

We may update this Privacy Policy from time to time. Changes will be posted on this page with an updated date. Continued use of the app after changes constitutes acceptance of the revised policy. ይህንን የግላዊነት ፖሊሲ አልፎ አልፎ ልናሻሽለው እንችላለን። ለውጦች በዚህ ገጽ ላይ ይለጠፋሉ። ለውጥ ከተደረገ በኋላ አፑን መጠቀሙ ለውጡን እንደመቀበል ይቆጠራል።

8. Contact 8. አድራሻ

For any privacy-related questions, reach us at garaethiopia@gmail.com or through the contact form below. ከግላዊነት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ጥያቄዎች ካሉዎት በ garaethiopia@gmail.com ወይም ከታች ባለው የግንኙነት ፎርም ያግኙን።

Say
hello.
ሰላም
ይበሉን።

Have a question, found a bug, or want to partner with us? We'd love to hear from you. We typically reply within 24 hours. ጥያቄ አለዎት? ወይስ አብረውን መስራት ይፈልጋሉ? ከእርስዎ መስማት ደስ ይለናል። ብዙውን ጊዜ በ24 ሰዓት ውስጥ ምላሽ እንሰጣለን።

Email ኢሜይል
garaethiopia@gmail.com
Telegram ቴሌግራም
@TCEJE
Based in አድራሻ
Addis Ababa, Ethiopia አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ